የጽ/ቤቱ ራዕይ

ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የተረጋገጡበት፣ መልካም አስተዳደር የሰፈነበት፣ በሁሉም የልማት መስኮች ፈጣን እድገት የተመዘገበበትና ድህነትን ታሪከ ያደረገ ወረዳ ተፈጥሮ ማየት። በወረዳ ውስጥ ለሚኖሩ ዜጐች ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ተጠቃሚነት፣ የሕግ የበላይነት እና ተጠያቂነት ሰፍኖ ማየት፡፡



የጽ/ቤቱ ተልዕኮ

1.የዴሞክራሲ ተቋማትንና የመልካም አስተዳደር አደረጃጀትን ማጠናከር፣ የክትትል፣ የድጋፍና የኢንስፔክሽን ተግባራትን ማከናወን። 2. ልማትን የሚያፋጥኑ ህጎችን ማውጣትና አፈጻጸማቸውን መከታተል 3. ለመንግስታዊ ተቋማት፣ ሲቪክ ማህበራት፣ ዜጎችና ለከፍተኛው አመራር ሁለንተናዊ የድጋፍ አገልግሎት መስጠት